Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 24፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:32
4
በክልሎች የተቋቋመን የጊዜያዊ አስተዳደር ቆይታ ጊዜ ላይ ወሳኔ መስጠት የሚስችለውን ተሸሽሎ የቀረበ አዋጅ የእንደራሴዎች ም/ቤት አጽድቋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:09
29
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ለውጭ ሀገር የስራ ስምሪት ያሰለጠንኳቸውን ሹፌሮች ለመላክ በኤጀንሲዎቹና በሰልጣኞቹ መካከል ያለውን ችግር እየፈታሁ ነው አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:16
ኮሚሽኑ የአማራ ክልል የምክክር ምዕራፍ በመጪው ቅዳሜ መጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀመር ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:54
32
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 23፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:57
7
በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
36
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:08
15
ኢንቨስትመንት ውስጥ መሰማራቱን ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:06
90
የወለድ ተመን ማለት ምን ማለት ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:48
56
ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠው አመለካከት መስተካከል ይገባዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
15
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉ ይታወሳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:36
46
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ በጀት በአራት ዕጥፍ ጨምሮ እንዲሻሻል መደረጉ ይታወሳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
3
ሸገር ሼልፍ - መጋቢት 19፣2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
43:35
10
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 19፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
137:12
16
ተጭበርብረው ከሀገር የወጡና በማይናማር ስካም ሴንተር ውስጥ ከቆዩ መካከል 14 ኢትዮጵዊያን ዛሬ አዲስ አበባ መድረሳቸው ተሰምቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
49
‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:14
20
''በህገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩት ላይ ጥቆማ እየደረሰን በመሆኑ በአዘዋዋሪዎቹ ላይ እርምጃ አየተወሰደባቸው ነው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:22
18
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መጉላላት እንዲፈጠር ምክንያት ናቸው ያላቸውን ደላሎች ከመነኸሪያዎች እያስወጣ እንደሚገኝ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:03
8
አንዳንድ ነገሮች - የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት ያጸደቀው የተመዘረ ሐብት ስለ መመርመር ጉዳይ - መጋቢት 18፣2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
70:52
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:17
Next
23
4
39
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net