Search
በክልሎች የተቋቋመን የጊዜያዊ አስተዳደር ቆይታ ጊዜ ላይ ወሳኔ መስጠት የሚስችለውን ተሸሽሎ የቀረበ አዋጅ የእንደራሴዎች ም/ቤት አጽድቋል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በክልሎች የተቋቋመን የጊዜያዊ አስተዳደር ቆይታ ጊዜ ላይ ወሳኔ መስጠት የሚስችለውን ተሸሽሎ የቀረበ አዋጅ የእንደራሴዎች ም/ቤት አጽድቋል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በክልሎች የተቋቋመን የጊዜያዊ አስተዳደር ቆይታ ጊዜ ላይ ወሳኔ መስጠት የሚስችለውን ተሸሽሎ የቀረበ አዋጅ የእንደራሴዎች ም/ቤት አጽድቋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 23 2017
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው እለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባዔ በክልሎች የተቋቋመን የጊዜያዊ አስተዳደር ቆይታ ጊዜ ላይ ወሳኔ መስጠት የሚስችለውን ተሸሽሎ የቀረበ አዋጅ አጽድቋል፡፡
ከዚህ ቀደም የነበረው ህግ በክልሎች የተሰየመውን ጊዜያዊ አስተዳደር የጊዜ ገደብ ለማራዘም ስልጣኑን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የሰጠ ነበር፡፡
ተሻሽሎ በፀደቀው ህግ ይህን ስልጣን ለአፈ ጉባኤው ብቻ ሰጥቷል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4