Search
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መጉላላት እንዲፈጠር ምክንያት ናቸው ያላቸውን ደላሎች ከመነኸሪያዎች እያስወጣ እንደሚገኝ ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መጉላላት እንዲፈጠር ምክንያት ናቸው ያላቸውን ደላሎች ከመነኸሪያዎች እያስወጣ እንደሚገኝ ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ መጉላላት እንዲፈጠር ምክንያት ናቸው ያላቸውን ደላሎች ከመነኸሪያዎች እያስወጣ እንደሚገኝ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 18 2017
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ በተገልጋዮች ላይ መጉላላት እንዲፈጠር ምክንያት እየሆኑ ናቸው ያላቸውን ደላሎች በክልሉ ካሉ ሁሉም መነኸሪያዎች እያስወጣ እንደሚገኝ ተናገረ።
ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዳይገቡ አድገዋል ባላቸው የትራንስፖርት ማህበራት ላይም ከስራው ውጪ እንዲሆኑ እስከ ማድረግ የደረሰ እርምጃ መውሰዱን ተናግሯል።
የኦሮሚያ ትራንስፖርት ኤጀንሲ ከማህበረሰቡ እየቀረበ ያለውን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ከሠሞኑ ጠበቅ ያለ ቁጥጥር በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ፤ በራሱ ሰራተኞች እና በመነሃሪያዎች አካባቢ እያደረኩ ነው ብሏል።
በቁጥጥር ስራውም ከታሪፍ በላይ ማስከፈል እና ትርፍ መጫንን ጨምሮ በጥቆማ የቀረቡ የተለያዩ ችግሮች እንደሚታዩ መረጋገጡን የኤጀንሲው ምክትል ሃላፊ አቶ ኢብራሂም ሃጂ ነግረውናል።
የትራንስፖርት ስምሪቱን እንዲቆጣጠሩ የተሰጣቸውን ሃላፊነት በአግባቡ ያልተወጡ ሰራተኞች፤ እንዲሁም ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዳይገቡ ያደረጉ የትራንስፖርት ማህበራትም በቁጥጥሩ ወቅት ተገኝተዋል ብለዋል።
እነዚህ ማህበራት ከትራንስፖርት አገልግሎቱ ወጪ እንዲሆኑ የደረሰ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ሲሉ አቶ ኢብራሂም ተናግረዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4