Search
በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች፤ ችግር በርትቶብናል አሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 22 2017
ወደ ነበሩበት መመለስ ሆነ ሌላ የሚሰፍሩበት ቦታ ተሰጥቷቸው ራሳቸውን ለመቻል የተገቸገሩ በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ ያሉ ተፈናቃዮች ችግር በርትቶብናል አሉ፡፡
ለዓመታት በካምፕ ውስጥ ለመኖር የተገደዱ ተፈናቃዮች በቦታው ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መኖራቸውን ጠቅሰው የሚሰጣቸው እርዳታ ጊዜውን ጠብቆ ስለማይደርሳቸው ለረሃብ እየተጋለጥን ነው ብለዋል፡፡
በለጋሾችም ሆነ በበጎ አድራጊዎች እገዛ እንዲደረግላቸውም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4