Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ማህበረሰቡ ለመቀላቀል ፍቃደኛ የሆኑ የቀድሞ ታጣቂዎችን ለማቋቋም እየሰራ እንደሚገኝ ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:04
2
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 18፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:36
7
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 17፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
104:49
23
ብሔራዊ ባንክ በኢኮኖሚ ውስጥ የተጠናከረው ለውጥ አለ ቢልም እኛ የጠየቅናቸው ባለሞያ በዚህ አይስማሙም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
92
ኢትዮዽያ የእንግሊዙን ግሪን ሞሽን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ አዲስ አበባ አመጣች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
5
547 - በገዛ ገንዘባቸው በማይናማር በባርነት ስለተሽጡ ዜጎች!
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
27:53
23
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 16፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
102:52
12
ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባል ብትሆን ምን ትጠቀማለች?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
44
የአብን ተወካዮች ግን ከመራጮቻችን ጋር የመራጭ ተመራጭ ወይይት ማድረግ አልቻልንም ብለዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:49
13
ባሳለፍነው ክረምት ወደቀያቸው የተመለሱ የአላማጣ ወረዳዎች ነዋሪዎች አሁንም አስፈላጊው ድጋፍ እየቀረበላቸው አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:28
5
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 15፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:21
3
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር 4 ቀን ሙሉ የኤልክተሪክ ሃይል ስለተቋረጠበት ከ24 በላይ የባቡር ጭነቶች ሳይጓጓዙ መቅረታቸውን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:51
26
ሸገር ካፌ - በፕ/ር ኤልሳቤጥ ወልደጊዮርጊስ Modernist Art in Ethiopia መፅሐፍ ላይ! እና በመሬት ጉዳይ - መጋቢት 14፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
95:06
የጨዋታ እንግዳ - የተማሪዎች ንቅናቄ ትዝታ ከፍተኛ ተሳትፎ የነበራቸው አማረ ተግባሩ (ዶ/ር ) - መጋቢት 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
113:17
መቆያ - ጀነራል ዊንጌት! የለሊቱ አዳኝ የጫካው ንጉሥ! - መጋቢት 14፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
32:21
2
ትዝታ ዘ አራዳ - ተክለፃዲቅ መኩሪያ እና የህይወት ታሪካቸው! ክፍል 3 በተፈሪ ዓለሙ - መጋቢት 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:00
ሸገር 991 - መጋቢት 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:55
9
ኢትዮጵያ እስካሁን የተመዘገቡት አጠቃላይ የፈጠራ ውጤቶችና የንግድ ምልክቶች ከ51,500 ያልበለጡ ናቸው ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:16
7
ከተቀጣሪው ደመወዝ ላይ መንግስት ለአደጋ ጊዜ ፈንድ በሚል በየወሩ ገንዘብ መቁረጥ ሊጀምር ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:26
53
የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:57
7
Next
2
3
2