Search
‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
‘’ውል ላልያዙ እና ውላቸው ለተቋረጠ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከፍሏል’’ የተባለው ተቋም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 18 2017
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያላግባብ ወጪ ያደረገውን በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር እና ሌሎች በኦዲት ምርመራ የተገኙ የአሰራር ግድፈቶችን አስተካክሎ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለፓርላማው እንዲያሳውቅ ታዘዘ፡፡
ሚኒስቴር መ/ቤቱ በፕሮጀክትና ውል ላልያዙ እንዲሁም ውላቸው ለተቋረጡ ሰራተኞች በሚሊዮን የሚቆጠር ብር መክፈሉም ተረጋግጧል ተብሏል፡፡
በኦዲት ምርመራ ከተረጋገጡት መካከል ጥቂቶቹ
- በድምሩ ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ያላግባብ ወጭ ተደርጓል፡፡
- በውሉ መሰረት 493 ሺህ ብር መከፈል ላለበት አገልግሎት 4.4 ሚሊዮን ብር ተከፍሏል፡፡
- ውል ለሌላቸው እና ውላቸው ለተቋረጡ ሰራተኞች በድምሩ ወደ 2 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ብር ተከፍሏል፡፡
- የሚከወኑ ፕሮጀክቶች የቅድሚያ አዋጭነት ጥናት አይካሄድም፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4