Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሥነ- ምህዳርን (Agroecology) መሰረት ያደረገና የምግብ ሥርዓት ሽግግር ለማምጣት ያግዛል በሚል የተሰናዳ ስትራቴጂ ሊተገበር ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:52
5
ከቴክኒክና ሞያ ተቋማት ተመርቀው የሚወጡ ሰልጣኞች የኢንተርፕረነርሽፕ እና ሥነ-ምግባር ክፍተት እንዳለባቸው በጥናት መለየቱን የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8h ago
4:10
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሩ የጥናት ወረቀቶች በመደርደሪያ ከመከመር ውጪ ለህብረተሰቡ ለሀገር ምንም ጥቅም እየሰጡ አይደለም በሚል በተደጋጋሚ ይነሳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8h ago
5:05
የኢቦላ ቫይረስ ወደ ሃገር እንዳይገባ ለመቆጣጠር በመግቢያና መውጫ በሮች እንዲሁም በቦሌ ኤርፖርት የ24 ሰዓት የምርመራና ልየታ ባለሙያዎች ተሰማርተው እየተሰሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:33
በአራዳ ክፍለ ከተማ በተሻለ ቤት ትኖራላችሁ ተብለው መኖሪያቸውን የፈረሰባቸው ነዋሪዎች የሶስት ወር የቤት ኪራይ ተሰጥቷቸው የቤቱ ግንባታ ባለማለቁ ለሁለት አመ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:54
ለ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ሸማቾች ምርትና አገልግሎት መሸጥ ያስችላል በተባለው የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት ኢትዮጵያ መነገድ ከጀመረች ዓመት አልፏታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:17
ኢትዮጵያ ከሰሞኑ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ ወይም የስነምድር ቅርስ በዩኔስኮ ማስመዝገቧ ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:36
የአፍሪካ ትክክለኛው ካርታ ይህ ነው ተብሎ ከወር በፊት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተሻሽሎ ጸድቋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
ኢትዮጵያ በሀገራዊ የጤና ሥርዓቷ ውስጥ የዓይን ጤና አገልግሎት ላይ ለሠራችው ሥራ የግሎባል ቪዥን ኢምፓክት አዋርድ ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:46
አካባቢን የሚበክሉ ተሽከርካሪዎች በጎዳናው ወዲህ ወዲያ እንዳይሉ ይደረጋል መባሉም ይታወሳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:05
በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ የስራ መደቡ ከሚፈልገው በላይ የሰራተኞች ቁጥር በበዛ ጊዜ ሁለት ደረጃ ወደታች ዝቅ ብለው እንዲመደቡ የሚፈቅድ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:24
በተለይ ምዕራባውያን ሀገራት ለክፉ ቀን ተዘጋጁ ሲሉ ለዜጎቻቸው ማሳሰቢያ እየሰጡ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:24
በመጭዎቹ ስድስት ወራት የዋጋ ግሽበቱ ሁለት አሃዝ ሆኖ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:51
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የንግድ ቀጠናን ከመቀላቀሏ ባሻገር የአለም የንግድ ድርጅት /WTO/ አባል ለመሆንም እየተንደረደረች ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
5:53
ኑሮ ከበደን ፣ የምግብ መጠጡ ፣ የአልባሳት፣ የቤት ውስጥ ቁሳቁሱ ዋጋ አልቀመስ አለ የሚሉ ቅሬታዎች ተለምዳዊ እየሆኑ መፍትሔያቸው ግን ብዙም የማይታይ ናቸው፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
5:35
ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክ የተቀየሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ነው ሲሉ የአውቶሞቲቭ ባለሞያዎች ነግረውናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4d ago
4:49
አጠቃላይ የንግድ ሥርዓቱም ከእጥፍ በላይ የሚተረፍበት አንዴ ዋጋ ከጨመረ የማይወርድበት ሆኖ ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4d ago
5:35
የሲቪል አቪዬሽን ሰራተኞች የደመወዝ እና የጥቅማ-ጥቅም ጥያቄ ከረጅም ዓመታት ጥበቃ በኋላ ምላሽ ማግኘቱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4d ago
4:21
በኢትዮጵያ ስራ መጀመር ጀምሮም ማስፋፋት ፣ ማሳደግ ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ ይጠይቃል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7d ago
6:00
ኢትዮጵያ አስጠልይን ብለው የመጡ ስደተኞች ሀብት ንብረት እንዲያፈሩ በህግ ከፈቀደች አመታት አልፈዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7d ago
3:57
Next
2
2
17
24
9
11
69
23
6
14
19
11
13
13
14
17
63
15
15