Search
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 22 2017
በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም ካለው ግጭት መውጫ መንገድ ነው ያለውን አማራጭ ሃሳብ እንዳቀረበ የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ጥምረት ተናገረ፡፡
አማራጭ ነው ያለውን ሃሳብ ይዞ ፖለቲከኞችን የማነጋገር ውጥን እንዳለውም ሰምተናል፡፡
በበጎ ፍቃደኝነት የተሰባሰቡ እናቶችን የያዘው ጥምረቱ ኢትዮጵያን ከአንዱ ችግሯ ወደ ሌላው እያሸጋገረ በቅጭት አዙሪት ውስጥ ያኖራት ማህበረሰቡ አሳሳቢ የሆነ የሞራል ውድቀት ውስጥ በመሆኑ እንደሆነ ጠቅሷል፡፡
ከገባንበት የሞራው ውድቀት መውጫው በተለይ በሁሉም ቤተ እምነት ውስጥ ያለው በጎ የሆነ የሞራል አስተምህሮ ተከታይ በሆነው አብዛኛው ኢትዮጵያው ውስጥ ማስረፅ እንደሆነም ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4