Search
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 18 2017
ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ላይ የሚውሉን ፕላስቲክ እና የፕላስቲክ ከረጢት ወይም ፌስታልን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዳይውል የሚከለክለው ረቂቅ ህግ በፕላስቲክ አምራቾችን እና በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣንን አላግባባም፡፡
አምራቾቹ ሙሉ በሙሉ ከመከልከል ይልቅ የአጠቃቀም ገደብ ማበጀት ይሻላል ይላሉ፡፡
ባለስልጣን መ/ቤቱ ደግሞ ፕላስቲክ ለመበስበስና ከመሬት ጋር ለመዋሐድ በመቶዎች የሚቆጠር ዓመታት እንደሚወስድ በመጥቀስ ለብክለት እያጋለጡ በመሆኑ የተጠቀሱት ምርቶች ከገበያ መውጣት አለባቸው ባይ ነው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4