Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በእ.ኤ.አ 2024 መጨረሻ ላይ ይዞት በወጣው ሪፖርቱ 15.8 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን አስቸኳይ የዕለት ጉርስ ዕርዳታ ያስፈልጋቸዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
11
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 17 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
140:44
6
ከ10 ዓመት በፊት 1.7 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ጉዳቱ ተጠንቶ ተለይቷል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:54
35
''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:45
29
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 16 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:56
13
የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:22
16
የኢትዮጵያ ቅርሶች ከሀገር ሲወጡ ባለቤታቸው ስለሚቀየር ለማስመለስ አስቸጋሪ አንደሆነ ተነግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:11
8
አዲስ አበባ፣ ከቡራዩ እስከ አንቆርጫ ዙሪያዋን የከበባትን የ #ባህርዛፍ ደን አንስታ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት አስባለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:11
67
ደረጃ ሳያሟሉ ለገበያ ቀርበው የነበሩ የተለያዩ ምርቶች በክትትል እንዲወገዱ መደረጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚ/ር ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:29
42
ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:00
34
በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:05
10
ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:22
11
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 14 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:39
7
ሸገር ሼልፍ - የፋሺስት ኢጣልያ ወረራ ለመቋቋም የተመሰረተው የኢትዮጵያ ህዝብ የሐገር ፍቅር ማህበር - ሐምሌ 11 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
67:12
በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ውጤታቸው ለብዙዎች እንደሚተርፍ የሚነገርላቸውን ያህል ቅሬታ ሲቀርብባቸውም ይሰማል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:28
16
''የጽንስ ማቋረጥ እያጋጠመ ያለው ከተፈቀደላቸው ውጪ ያሉት ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:12
8
ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:23
21
ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ 17ኛው ባለብዙ ዘርፍ አውደ ጥናት አካሄደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
13
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 11 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:27
6
ኢትዮጵያ ለማረሚያ ቤቶቿ የምትሰጠው ትኩረት ብዙ መሻሻል የሚፈልግ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:08
Next
23
19
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net