Search
በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 14 2017
በህገወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያዊያን ባለፉት 5 ዓመታት ቁጥሩ ጨምሯል ተባለ፡፡
በየዓመቱ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን የተሻለ ህይወት ፍለጋ አደገኛ የሆነውን የባህር ጉዞ ያቋረጣሉ፡፡
በሌላ በኩል ለህጋዊም ሆነ ለህገወጥ ስደት መንስኤ ናቸው ከሚባሉት ምክንያቶች አንዱ ነው የሚባለውን የስራ አጥነትና ድህነትን ለመቀነስ መንግስት እየሰራ መሆኑን ደጋግሞ ይናገራል፡፡
ሰዎች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ስደት እንዳይወጡም የቅድመ መከላከል ስራ ለመስራት በተለያዩ ጊዜያት የመግባቢያ ሰነዶችን እየተፈራረመ መሆኑንም ይናገራል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3