Search
የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 16 2017
የተገባደደው የትምህርት ዘመን በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ያልተቀላቀሉበት፣ ተማሪዎች አንድ መፀሀፍ ለ19 እየተጠቀሙ እንዲማሩ የተገደዱበት፣ በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶች ተመልሰው ያልተጠገኑበት ዓመት ነበር፡፡
በተለይ የሰላም እጦት በነበሩባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ትምህርትን በብዙ ውጣ ውረድ ያሳለፉ መሆኑን ሲነገር ሰምተናል፡፡
ሸገር ኤፍኤም ራዴዮ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት እንደተጠናቀቀ በተለይም ሰላም እጦት በነበሩባቸው እንደ አማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ እና ሌሎችንም ለመጠየቅ ሞክሯል፡፡
በዚህም በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን በአማራ አምስት ሚሊዮን በትግራይ 1.2 ሚሊዮን፣ በኦሮሚያ ደግሞ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ያልተመለሱበት ዓመት ሆኖ አልፏል፡፡
በዓመቱ በሶስቱ ክልሎች የነበረውን የመማር ማስተማር ሂደትን ፈተናዎቹን በተመለከተ ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3