Search
ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 14 2017
በዘረመል ምህንድስና (GMO) የተሻሻለ ዘርን መጠቀም ለኢትዮጵያ ግብርና ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ጥያቄ ዛሬም ያከራክራል።
ኢትዮጵያ ለተወሰኑት ዘሮች ይሁንታ ሰጥታ ብትጀምረውም ክርክሩ ግን እንዳለ ነው።
በዚህ ሀሳብ ዙሪያ የኢትዮጵያ ሳይንሰ አካዳሚ ባሰናዳው ዝግጅት ጉዳዩ ብዙ ተብሎበታል።
በሁለቱም ወገን ከተነሱ ሀሳቦች ከፊሉን መጥነን እናቀርባለን።
ፀደቀ አባተ(ዶ/ር) ሆም ግሮውን ቪዥን በተባለ ተቋም የሚሰሩ አንጋፋ የዘርፉ ተመራማሪ ናቸው።
ጥልዬ ፈይሳ(ፕ/ር) የባዮ ቴክኖሎጂና ሞሊኪዩላር ፕላንት ብሪዲንግ ተመራማሪ ናቸው።
በጉዳዩ ላይ የተለያየ አላቸው፤ የነሱን ሀሳብ ለማድመጥ
ቴዎድሮስ ወርቁ
ለማብራሪያው ዶ.ር ፀደቀ አባተ እና ፕሮፌሰር ጥልዬ ፈይሳን እናመሰግናለን።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3