Search
በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ውጤታቸው ለብዙዎች እንደሚተርፍ የሚነገርላቸውን ያህል ቅሬታ ሲቀርብባቸውም ይሰማል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ውጤታቸው ለብዙዎች እንደሚተርፍ የሚነገርላቸውን ያህል ቅሬታ ሲቀርብባቸውም ይሰማል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ውጤታቸው ለብዙዎች እንደሚተርፍ የሚነገርላቸውን ያህል ቅሬታ ሲቀርብባቸውም ይሰማል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 11 2017
በተለያዩ አካባቢዎች የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ውጤታቸው ለብዙዎች እንደሚተርፍ የሚነገርላቸውን ያህል ቅሬታ ሲቀርብባቸውም ይሰማል።
ለምሳሌ በፕሮጀክቶቹ ምክንያት በቀጥታ ህይወታቸው የተነካ ሰዎች እንዲህ አይነቱን ቅሬታ ሲያቀርቡ ይደመጣል።
በልማት ስራዎች ምክንያት ለዓመታት ከኖርንበት አካባቢ እንድንለቅ ተደረገን፣ ከለመድናቸውን ወዳጅ ጎረቤቶቻችን ተራራቅን ሲሉ የሚሰሙ አሉ።
ይህንኑ ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ አንስተውታል።
ሰዎች ለውጥ ይፈልጋሉ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለለውጥ ዋጋ ለመክፈል ግን ብዙዎች ዝግጁ እንዳልሆኑ በመጥቀስ ይሄ ደግሞ የሰው ባህሪ ነው ብለው ነበር።
ለመሆኑ በፕሮጀክቶች ምክንያት የሚጎዱ ሰዎች እንዳይበዙ ምን ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል? ከልማት ስራስ ሰው ይበልጣል የሚባልበት ጊዜ ይኖር ይሆን?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3