Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከደረጃ በታች የሆነ ምርት ሲያመርቱ ነበር የተባሉ 52 ፋብሪካዎች እንዳይሰሩ መታገዳቸው ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:29
8
በአዲስ አበባ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለጎርፍ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ 147 ቦታዎች ተለይተዋል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:41
4
ምሁራን በጥናትና ምርምር ደረስንበት ብለው የሚያወጡት የጥናት ውጤት ምን ያክል የፖሊሲ ግብዓት ይሆናል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:41
16
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 10 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:04
14
ሐምሌ 10 2017 - ለመሆኑ ኢትዮጵያ ያስቀመጠችውን ግብ በሚታሰበው ጊዜ ማሳካት ትችል ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:13
ሐምሌ 10 2017 - በጎንደር ከተማ የሚገኙ የአጼ ፋሲልና ሌሎች ነገሥታት ቤተ መንግስቶች ከመፍረስ ድነው ዳግም እየታደሱ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
በሚሰጣቸው ትዕዛዝ የትኛውንም ስራ ሰርተው የሚመለሱ ሰው አልባ በራሪ አካላት(ድሮኖች) እንዳሉት የፌድራል ፖሊስ ተናገረ - ሐምሌ 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:00
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:48
11
በኤል አውቶ የመኪና አስመጪ ድርጅት የቀረበ ቅሬታ! - ሐምሌ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:22
ሐምሌ 8 2017 ስድስት ወር ባልሞላ ጊዜ መኪና አስመጣላችኋለሁ ካለን ኤል አውቶ የመኪና አስመጭ ድርጅት ጋር ውል ብናስርም እስካሁን መኪናው ሳይመጣ አምስት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:22
ሐምሌ 8 2017 - ኢትዮጵያ ለዚህ ዓለም አቀፍ ሙግት እነ ማንን አቆመች?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:03
198
ለእንስሳትና የእንስሳት ውጤቶች በየጊዜው ዋጋቸው ለመናሩ ብዙውን ጊዜ የእንስሳት መኖ እጥረት የፈጠረው መሆኑ ተደጋግሞ ይነሳል - ሐምሌ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:55
አለመግባባት ክርክርና ሌላም ወንጀል ሲፈፅም ጉዳይን ወደ ፍርድ ቤት ወስዶ ፍትህን መጠየቅ ፣ ክስ መመሰረት የተለመደ ነው - ሐምሌ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
ለማቀርበው የሰብአዊ ድጋፍ የማገኘው ድጋፍ ባይበቃኝም በአባላቶቼ እና በንብረቶቼ ላይ ሲደርስ የነበረው ጉዳት ቀርቷል ሲል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:21
ምጣኔ ሐብት - የኢንተርኔት ኢኮኖሚ ምንድነው ? ሐምሌ 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:57
52
ሐምሌ 7 2017 - ኢትዮጵያ ከምግብና ሥርዓተ ምግብ ጋር በተያያዘ ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ወይም ጂዲፒ 16 በመቶውን እያጣች ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
129:04
3
የአሜሪካው አሽሊ ፈርኒቸር ምርቶቹን በኢትዮጵያ ገበያ መሸጥ ሊጀምር ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:41
58
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 650,000 የአዲስ አበባ ነዋሪ ተጨማሪ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ማግኘት መቻሉ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:00
37
በትምህርት ቤት ዙሪያ አዋኪ ድርጊት ሲፈፅሙ የተገኙ 5,220 ደንብ ተላላፊዎች ተቀጡ ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:00
19
Next
10
8
18
102
30
13
16
35
13