Search
''የጽንስ ማቋረጥ እያጋጠመ ያለው ከተፈቀደላቸው ውጪ ያሉት ናቸው'' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''የጽንስ ማቋረጥ እያጋጠመ ያለው ከተፈቀደላቸው ውጪ ያሉት ናቸው''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''የጽንስ ማቋረጥ እያጋጠመ ያለው ከተፈቀደላቸው ውጪ ያሉት ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 11 2017
በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሳቸውን ያቋርጣሉ፡፡
ከሚያረግዙ ሴቶች 41 በመቶዎቹ ፈልገው አይደለም የሚያረግዙት፡፡
ጽንስን በተመለከተ ኢትዮጵያ ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ተቀብላ ያጸደቀችውና የተሻሻለው ህግ ጽንስን በህጋዊ መንገድ ማቋረጥ እንደሚቻል ይፈቅዳል፡፡
ይህ ማለት ግን ጽንስ ማቋረጥ ወንጀል አይደለም ማለት እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3