Search
''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው'' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 16 2017
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ የህብረት ስራ ማህበራት ከብዙ ዓመታት በፊት መቶ ብር እና ከዚያ በታች በሆኑ ትናንሽ የግለሰቦች የገንዘብ መዋጮ የተቋቋሙ ናቸው።
ተግባራቸው እንደ ተደራጁበት ዓላማ ቢለያይም የአብዛኞቹ የምርት አቅርቦትን በማሳደግ ገበያን ማረጋጋት ነው።
ይህን ሲያደርጉ አምራቹ ትክክለኛውን ዋጋ ያገኛል፤ ሸማቹም ጥራት ያለው ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይገዛል ተብሎ ይታሰባል።
ይህን ዓላማ ከማሳካት አንፃር ምንም አልሰሩም ባይባልም የታሰበውን ያህል ናቸው ለማለትም እንደሚከበድ የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ይናገራል።
ኮሚሽኑ እንደሚለው የብቃት እና የተወዳዳሪነት ማነስ፣ የሃብት ብክነትና ዘረፋ እንዲሁም እንደ ፋይናንስ እጥረት ያሉ ችግሮች በማህበራቱ ላይ ታይተዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3