Search
ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 11 2017
ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ።
የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥናቶችን በመከውን ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን የሚያቀርበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ ( #FSS ) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የሰራተኞቹን ጥቅም ያስከብራል ያለውን ሞዴል ህግ አዘጋጅቷል።
ተቋሙ ህጉን አስመልክቶ ከባለድርሻዎች ጋር በመከረበት ወቅት በአሰሪና ሰራተኛ አዋጁ የቤት ሰራተኞች እንደ ማንኛውም ሰራተኛ ቢቆጠሩም የሚተዳደሩበት የህግ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ለመብት ጥሰት ይዳረጋሉ ብሏል።
አዋጁን ለማስፈፀም የሚያስችል ዝርዝር የህግ ማዕቀፍ ሳይወጣ ከዛሬ ነገ ይወጣል በሚል 32 ዓመታት ተቆጥረዋል የሚለው ተቋሙ ህጉን ለማውጣት መነሻ እንዲሆን የFSS የህግ ሞዴል በሚል ያዘጋጀውን ምክረ ሃሳብ ይፋ አድርጓል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3