Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በዚህ ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እና የሂሳብና የኦዲት ባለሞያዎች አለመግባባት ይገኝበታል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:50
166
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 15 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
136:21
41
ሀገራዊ ምክክር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:37
26
ኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርቷን በየስንት አመት መከለስ እንዳለባት ያስቀመጠችው ገደብ የለም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:28
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 14 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:18
6
በአዲስ አበባ ከዓመት ዓመት እየናረ የመጣው የትምህርት ቤት ክፍያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
36
የሚቀርቡ የሰላም ጥሪዎች ለምን በሚፈለገው ልክ አልሆኑም?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:51
23
የአለም ባንክ የኢትዮጵያን የሪል ስቴት ዘርፍ በገንዘብ የመደገፍ ፍላጎት አለኝ ማለቱ ተሠማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:00
53
በትምህርት ቤቶች 500 ሜትር ዙሪያ ገባውን አደንዛዥ እፅ ቤት፣ ማሳጅ ቤት፣ ቁማር ቤት የመሳሰሉት መክፈት ወይም ማስጠቀም ክልክል ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:03
26
በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:42
50
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:59
19
ለዛ - ነሀሴ 12 2017 - የኢትዮጵያ እና የኮርያ ግኑኝነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
58:14
9
''ኢንዱስትሪዎች በደብዳቤ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች ተቀብለው በየቀኑ እያስፈረሙ ከመሸኘት ያለፈ ስራ እየሰሩ አይደለም''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:46
23
ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
15
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኝ የትኛውም መስሪያ ቤት ለስልጠና የሆቴል ግዢ እንዳይፈጽም የሚከለክል ትዕዛዝ የፋይናንስ ቢሮ አሳልፏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:52
የአንጋፋው የጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈፀማል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:44
12
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 12 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
122:05
15
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:09
68
ካለፈው ሰኔ 30 ጀምሮ ለእረፍት የተዘጋው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዓመቱ ብዙ ያነጋገሩ ህጎችን ያፀደቀበት ነበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:07
27
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
Next
10
22
18