Search
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 13 2017
በኢትዮጵያ የደጋ አጋዘን ለማደን 15,000 ዶላር ያስከፍላል፤ ይህም ከፍተኛው የዱር እንስሳት የማደኛ ዋጋ ነው ተባለ፡፡
አንበሳን የሚያድን ሰው 4,000 ዶላር ፣ ነብር 4,600 ዶላር ይታደናል፡፡
በ2017 በጀት ዓመት ከዱር እንስሳት ህጋዊ አደን 193 ሚልየን ብር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ፡፡
በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ የታቀደው 200 ሚልየን ብር ነበር፡፡
ሀገሪቱ ካላት የዱር እንስሳት ሀብቷ መካከል 54 የሚሆኑትን ህጋዊ አደን እንዲፈጸምባቸው ትፈቅዳለች፡፡
እንደ ዝሆን፣ ዋልያ፣ አቦሸማኔ እና ቀጭኔን ጨምሮ 48 የዱር እንስሳት ደግሞ ለአደን የተከለከሉ ናቸው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2