Search
በአዲስ አበባ ከዓመት ዓመት እየናረ የመጣው የትምህርት ቤት ክፍያ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአዲስ አበባ ከዓመት ዓመት እየናረ የመጣው የትምህርት ቤት ክፍያ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ ከዓመት ዓመት እየናረ የመጣው የትምህርት ቤት ክፍያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 14 2017
በአዲስ አበባ የትምህርት ቤት ክፍያ ከዓመት ዓመት እየናረ የብዙ ወላጆች ጭንቀት ከሆነ ቆይቷል፡፡
ለአንድ ተማሪ በዓመት ከ500,000 ብር በላይ የሚከፍሉ፤ ሁለት ሶስት ካሏቸው ሚሊዮኖችን ወጪ የሚጠይቃቸውም አሉ፡፡
ት/ቤቶች ወጪ ከመጠየቃቸው ባሻገር እንደማንኛውም ንግድ በንግድ ስራ እሳቤ እንዲሰሩ መደረጋቸውን ችግር እንዳለው ስጋታቸውን የሚናገሩ አሉ፡፡
ንግድ ፈቃድ ሲያወጡ ማህበራዊ ሀላፊነትን እንደሚወጣ አንድ ተቋም መቆጠር አለባቸውም ይላሉ ለምን?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2