Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው ሙዚየም ሊታደስ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:21
18
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:06
6
ደግሞ ሰዎች በልተው ለማደር እንኳን እየተፈተኑ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:38
9
አደረች አራዳ - ነሀሴ 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:06
4
ሸገር መዝናኛ - ነሀሴ 8 2017 - ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:03
1
እንዳልክና ማህደር - ነሀሴ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
97:36
1
ወይ አዲስ አበባ - ነሀሴ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
104:33
1
የምሽት ወሬዎች - ነሀሴ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
42:00
1
በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምንም ዓይነት ፍሳሽ ቆሻሻ በማፋሳሻ ቦዮች እንዳያስወግዱ መከልከሉ በነዋሪዎች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:52
95
በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:17
ኢትዮጵያ እና ሱዳንን ያገናኘው የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ወደ ግብጽም መሻገር አለበት ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:12
55
ሀገር የሚገነባው በሰው ነው፤ ሰው ላይ ሲሰራ ብቻ ነው ሲባል ምን ማለት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:30
36
ትምህርት የማህበረሰብ አገልግሎት መሆን ሲገባው እንዴት ወደ ንግድ መስመር ሊገባ ይችላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:14
34
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 8 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
93:47
14
የወጣቱን መከራ ለመፍታት ምን መሳይ መፍትሄ ይበጅ ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
11
የሽግግር ፍትህን ስራ ላይ ለማዋል የተለያዩ የህግ ረቂቆችን ሲያሰናዳ የቆየው የህግ ባለሙያዎች ቡድን ስራ ማቆሙ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:24
25
ኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮች በጥሬ ብቻ እየላከች ማግኘት ካለባት በብዙ እጥፍ ያነሰ ገቢ እያገኘች ነው ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:10
19
ወጣቶች በፀጥታና በሰላም ሂደት የሚኖራቸው አቅምና ሚናን በተቋማዊ መንገድ ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:13
16
ኢትዮጵያ የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል ብቻ እንዲሆን ወስና፤ ወደ ስራ ከተገባ 2 ዓመት ሞልቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:06
17
የከተማ ግብርና በሚል መጠሪያ የዶሮ እርባታ፣ የወተት ላም የመሳሰሉት ስራዎች በከተማ ውስጥ ይከወናሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:25
23
Next
98
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net