Search
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 12 2017
የውጪ ምንዛሪ ገበያ መር እንዲሆን የፖሊሲ ለውጥ ቢደረግም አሁን ድረስ ባንኮች ውድድርን እየሸሹ ነው፡፡
ለውጪ ምንዛሪ ግብይት ተመሳሳይ ኮሚሽን ይጠይቃሉ፡፡
አንዱ ከሌላው የተለየ ደንበኛን ለመሳብ ያለመ አሰራር ሲዘረጉም አይታይም፡፡
ይህም ገበያው ውድድር እንዳይኖረው አስመጭዎችም ከፍተኛ ኮሚሽን እየተጠየቁ እንዲቀጥሉ አድርጓል ተብሏል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2