Search
ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 12 2017
ከኢትዮጵያ ህዝብ 46 በመቶ ያህሉ አሁንም ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ተራርቆ የሚገኝ ነው ተባለ።
በኢትዮጵያ እስካሁን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቅረብ የተቻለው ለ54 በመቶ ህዝብ መሆኑ ተነግሯል።
ከመደበኛው የሃይል መስመር ለሁሉም ዜጋ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ማዳረስ በተለያየ ችግር ምክንያት የማይቻል እንደሆነ ተነግሯል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች ሲናገሩ እንደሰማነው መንግስት ከአምስት አመት በኋላ በጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር 2030 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከቤቱ የኤሌክትሪክ ብርሃን እንዲኖረው የማድረግ ግብን አስቀምጧል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2