Search
በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 13 2017
የደመወዝ ጭማሪው ለከፍተኛ ተከፋዮች ያደላ ነው፣ በማሻሻያው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ የተደረገው ለከፍተኛ ተከፋዮች ነው ተባለ፡፡
በመንግስት የተደረገው የሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስተናገደ ነው፡፡
በጉዳዮ ዙሪያ ሙያዊ ማብራሪያቸውን የሰጡን የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ፋሲል ጣሰው ማሻሻያው መደረጉን በበጎ እንደሚመለከቱት ጠቅሰው መሆን ነበረበት ያሉትንም ነግረውናል፡፡
ዝቅተኛ ተከፋዮችን ለመደጎም ታስቦ ከሆነ በማሻሻያው እስከ 80 በመቶ የደረሰው ጭማሪ መደረግ የነበረነበት ለዝቅተኛ ተከፋዮች ነው ብለውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2