Search
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 9 2017
በአዲስ አበባ በወንጀል መከላከል በሠራኋቸው ስራዎች የወንጀል ምጣኔውን በአርባ ሶስት በመቶ ቀንሻለሁ ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ተናገረ፡፡
በሌላ በኩል የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ጥቆማ ለመስጠት ተቋሙ ከዚህ ቀደም ሲጠቀምበት ከነበረው የስልክ መስመር በተጨማሪ ዘመናዊ መተግበሪያን በመጠቀም ከነማስረጃዎች ጭምር ጥቆማ መስጫ ቴክኖሎጂን በስራ ላይ ማዋሉን ተናግሯል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት የሚዲያ ማስተባበሪያ ኃላፊው ረዳት ኢንስፔክተር ዳዊት እርገጤ እንደነገሩን በከተማዋ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል በ2017 የተከወኑ ስራዎች የወንጀል ምጣኔ እንዲቀንስ አድርገዋል ብለዋል፡፡
የከተማው ነዋሪ ከፖሊስ ጎን ሆኖ በመስራቱም ነው እነዚህ ውጤቶች የመጡት ለፖሊስ መረጃ ከመስጠት ጀምሮ ሁሉም ሰው አካባቢውን ወጥቶ መጠበቁ አስተዋጽኦ ማድረጉን ጠቅሰዋል፡፡
በተጨማሪም የወንጀል መከላከል ስራን ለማገዝ ተቋሙ ዘመናዊ አሰራሮችን እየተከተለ ነው ለወንጀል ጥቆማ የሚሰጡ ሰዎች ያሉበትን አድራሻ በቀጥታ መለየትና በአካባቢው ባሉ የፖሊስ አባላት ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ ላይ የተጀመሩ ስራዎች መኖራቸውን ረዳት ኢንስፔክተር ዳዊት ተናግረዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2