Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 19 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:15
21
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያው፤ ሽያጭ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:29
58
በምርት እና ፍላጎት አለመጣጣም ምክንያት አንድ እንቁላል እስከ 25 ብር እንዲሸጥ እድል ፈጥሯል ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:53
50
በ2017 የትምህርት ዘመን ከተፈተኑ 168 የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ውስጥ 151ዱ ወደ ቀጣዩ የትምህርት እርከን መሸጋገራቸውን ቢሮው በመግለጫው ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:33
ኢትዮጵያ በህገ ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ በወር 19 ሚሊየን ዶላር ያህል እንደምታጣ ጥናቱ አሳይቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:49
14
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 18 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:24
10
ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:12
57
‘’ያመነጫችሁትን ቆሻሻ መሸጥና ገቢ ማግኘት ከፈለጋችሁ፣ ቆሻሻውን በመልክ በመልኩ ለዩትና እገዛቹአለሁ’’
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:36
51
ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅምን በገበያው እንዲመራ ከወሰነች በኋላ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:52
78
የህክምና አገልግሎቶች የጥራቱ ጉዳይ ላይ በአግባቡ ሊሰራበት ይገባል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:54
9
የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የዳግም ምዝገባ እያደረገ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:14
114
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 17 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:34
12
በጦርነት፣ በግጭትና በሌሎች አደጋዎች ምክንያት እግራቸውን ለሚያጡ ሰዎች ሰው ሰራሽ እግር እራሴ አምርቼ እያከምኩኝ ነው ሲል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
ኢትዮጵያ ባለፉት 30 ዓመታት የተጠቀመችበት የምርጫ ሥርዓት አብዛኛው ህዝብ ባልመረጠው ተወካይ እንዲመራ ያደረገ ነው የሚል ትችት ይቀርብበታል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:34
14
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 16 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
102:12
10
ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት መጋቢት ወር ላይ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ትሆናለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:45
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 7)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:36
34
በኢትዮጵያ ሴቶች በዘመናዊ መንገድ ለወር አበባ መቀበያ የተሰናዳውን ሞዴስ የሚጠቀሙት 30 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:22
8
''ከማደርጋቸው የንግድ ድርድሮች ሁሉ ከባድ የሆነብኝ ድርድር የጠረፍ ንግድ ድርድር ነው'' የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:39
Best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:53
68
Next
22
14
7
20
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net