Search
Best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
Best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
Best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 13 2017
በተለያዩ ምድቦች በአለም አቀፍ መስፈርት መሰረት በየሀገሩ የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን በመምረጥ የሚሸልመው best school prize 2015 የገላን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአስር እጮዎች መካከል አንዱ ማድረጉን ተናገረ፡፡
በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ከተወዳደሩ ከሶስት ሺ ሁለት መቶ ከሚበልጡና በመላው ዓለም ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል ከ10 ምርጥ እጩዋች አንዱ የገላን ቁጥር ሁለት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሆኑ ተሰምቷል።
ትምህርት ቤቱ በቅጥር ጊቢ ውስጥ ለተማሪዎች የተማሪዎች መምህራን እንዲሁም ወላጆች የሚመገቡትን የጓሮ አትክልትና ጤፍ ጭምር አምርቶ እራሱን በመቻሉ ለምርጫ መብቃቱ ተሰምቷል፡፡
ለ2025 ሽልማት በbest school price አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ከ10 እጩዎች አንዱ በመሆን የተመረጠው ትምህርት ቤት ዳይሬክተር አቶ ኦልያድ ዋቅጋሪ እንዴት ከተቋሙ ጋር እንደተገናኙ ነግራውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3