Search
የህክምና አገልግሎቶች የጥራቱ ጉዳይ ላይ በአግባቡ ሊሰራበት ይገባል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የህክምና አገልግሎቶች የጥራቱ ጉዳይ ላይ በአግባቡ ሊሰራበት ይገባል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የህክምና አገልግሎቶች የጥራቱ ጉዳይ ላይ በአግባቡ ሊሰራበት ይገባል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 17 2017
በኢትዮጵያ የሚሰጡ የህክምና አገልግሎቶች ላይ መሰረተ ልማትን ከማሟላትና አዳዲስ አገልግሎቶችን ከመጀመር ባለፈው የጥራቱ ጉዳይ ላይ በአግባቡ ሊሰራበት ይገባል ተባለ፡፡
እንደ ኢትዮጵያ ባሉና ከሰሃራ በታች በሚገኙ ሀገራት ላይ አብዛኛዎቹ ከጤና ጋር የተያያዙ ስራዎች አገልግሎት ማስፋፋት ላይ ነው ቅድሚያ የሚሰጡት ተብሏል፡፡
ይህም ጥራቱ በተጓደለ የህክምና አገልግሎት ምክንያት ተገልጋዮች በጤና ተቋማት ላይ እምነት እንዳይኖራቸው እና ተገቢውን አገልግሎት እንዳያገኙ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ኢትዮጵያ በተለይ የህክምና አገልግሎት ጥራት ላይ ከመስራት አኳያ መየጀማመረቻቸው ስራዎች አሉ ተብሏል ሲሉ የነገሩን በጤና ሚኒስቴር የጤና ስርዓት ኢኖቬሽን ጥራት መሪ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ የጥራት ፕሮግራም አስተባባሪው አቶ ነስረዲን ኑርሰቦ ናቸው፡፡
በኢትዮጵያ የጤና ተቋማት ላይ የሚታዩ የጥራት ችግሮች እንዴት ያሉ ናቸው ችግሮቹንስ በመለየት እንዴት ለማስተካከል ታስቧል ያላቸው አቶ ነስረዲን አገልግሎት ሰጪ ጤና ተቋማት ብዙ ክፍተቶች እንዳለባቸውና ከግብዓት አቅርቦት ፣ ከባለሙያው አቅም እንዲሁም ደግሞ የህክምና አገልግሎት ሂደቱ ውስጥ ያሉ ችግሮች ላይ ትኩረት አድርጐ ችግሮችን ደግሞ ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3