Search
ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 17 2017
#ምጣኔ_ሐብት
ብዙ ሀገሮች በኢኮኖሚ ጫና አስተዳደራቸው ወድቋል።
ሀገረ መንግስታቸው ተንዶ ታይቷል።
ኢኮኖሚ ጥብቅ የሆነ ሥርአት እና መንገድ ይፈልጋል።
የፋይናንስ ሥርዓት የተለየ እና ተጠያቂ መስመር ሊኖረው ይገባል ሲባል በቀላሉ ተነግሮ የሚታለፍ ፈፅሞ አይደለም።
በኢትዮዽያ ብሪቱ መግዛት ከምትችልበት አቅም በላይ ተሸክማ ዘመንን ተሻግራለች።
ይህ እንዴት ይሆናል የብር የመግዛት አቅም እና የተሸከመው ዋጋ አይጣጣምም ፤ አይመጣጠንም ሲባል ሲያከራክር ቆየ።
ይህ ውሳኔ ከተላለፈ በውሀኃላ ሁሉም ህዝብ በየደረጃው ተሰምቶታል።
ለመሆኑ ለ ኢትዮጵያ ይህ ውሳኔ ተሳክቶላታል ወይስ አልተሳካላትም?
ተሳካ ከተባለስ አመላካቾቹ ምንድናቸው?
ቴዎድሮስ መኮንን(ዶ/ር) በማክሮ ኢኮኖሚ እረዘም ላለ ጊዜ በምርምር እና ጥናት አገልግለዋል፤ አሁን በኢንተርናሽናል ግሮውዝ ሴንተር ሲንየር ካንትሪ ኢኮኖሚስት ናቸው ።
ሙሉ ዘገባውን በድምጽ ለማድመጥ…..
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3