Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በዐይን ብሌን ላይ በሚደርስ ጠባሳ ብርሃናቸውን ለተነጠቁ ሰዎች በጎ ፈቃደኞች በሕይወት እያሉ በሚገቡት ቃል የብዙዎች ብርሃን ተመልሷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:33
9
በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ከፍተኛ ትዕግስት እያደረገ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:30
13
ሸገር ሼልፍ - ሰኔ 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
76:16
18
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:00
2
''የወጣው አዋጅ ከፍርድ ቤት ፍቃድ ውጪ የሚደረግ ምርመራን አይፈቅድም'' የፍትህ ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:26
29
በግብዓት እጥረት ምክንያት የሀገር ውስጥ የምግብ ዘይት አምራቾች ከአቅማቸው በታች እያመረቱ መሆኑ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:51
39
ቀርጫንሼ ግሩፕ የቡና ምርታማነት ለማሳደግ ከዲላ ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:26
15
124 የመንግስት አገልግሎቶች በአንድ ማዕከል እየተሰጡ መሆኑን የሲቨል ሰርቪስ ኮሚሽን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:50
11
በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት ከ10,000 በላይ ሴቶች ያስገድዶ መደፈር ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:06
17
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ለመተግበር የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ኢትዮጵያ መጨረሷ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:45
9
የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ንብረቶች ከተረከበ በኋላ ያስቀመጣቸው ለአቧራ ተጋላጭ በሆነ ቦታ መሆኑ ተነገር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
11
ወደ አረብ ሀገራት እና ሌሎችም ሀገራት የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:59
24
ብሔራዊ ባንክ በገለልተኛ የሒሳብ መርማሪ ተቋም ኦዲት የተደረገ ዓመታዊ የሀብት እንቅስቃሴውን የሚሳይ ዳጎስ ያለ ሰነድ ይፋ አድርጓል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:52
70
ተፈናቃዮችን መልሶ ከማቋቋም ጋር ተያይዞና ችግርንም በራስ አቅም ከመመለስ አኳያ መንግስት ሊተገብራቸው የሚችሉ ስራዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:01
38
ከተማን ተመሳሳይ ቀለም የመቀባት ጉዳይ እንዴት ይታያል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:33
181
የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተሳሰር ከተናጠል ውይይት ይልቅ ራሱን ችሎ የሚሰራ ቀጠናዊ ተቋም ቢመሰረት ይበጃል የሚል ሀሳብ ቀረበ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:57
የፍጥነት ማብረጃዎች ደረጃቸውን ጠብቀው መሆን አለበት ያለበለዚያ ለተጨማሪ አደጋ የሚጋብዙ ይሆናሉ ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:55
15
በትግራይ አጀንዳ ማሰባሰብ እንዴት ይከወን በሚለው ጉዳይ ከክልሉ ጊዜዊ አስተዳደር ጋር ተደጋጋሚ ውይይት እያደረገ መሆኑን የምክክር ኮሚሽን ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 11፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:43
10
ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የሚመረምር ሰው በምርመራ ወቅት ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት ከግድያ ውጪ የትኛውንም ወንጀል ቢፈጽም ተጠያቂ የማያደርግ አዋጅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:57
Next
23
7
25