Search
‘’ያመነጫችሁትን ቆሻሻ መሸጥና ገቢ ማግኘት ከፈለጋችሁ፣ ቆሻሻውን በመልክ በመልኩ ለዩትና እገዛቹአለሁ’’ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
‘’ያመነጫችሁትን ቆሻሻ መሸጥና ገቢ ማግኘት ከፈለጋችሁ፣ ቆሻሻውን በመልክ በመልኩ ለዩትና እገዛቹአለሁ’’
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
‘’ያመነጫችሁትን ቆሻሻ መሸጥና ገቢ ማግኘት ከፈለጋችሁ፣ ቆሻሻውን በመልክ በመልኩ ለዩትና እገዛቹአለሁ’’
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 17 2017
ፕላስቲኩን በፕላስቲክ፣ ብረቱን በብረት ሁሉንም መልሶ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል ቆሻሻ በመልክ በመልኩ ከለያችሁ እኔ ደግሞ ገዢውን አገናኛችኋለሁ ሲል ዩ ካን (You Can) ተናገረ።
ቆሻሻ በዩካ ካን መተግበሪያ (application ) አማካይነት እየሻሻጠ እንደሆነ ድርጅቱ ነግሮናል።
በሳምንት አንዱ ወይም ሁለቴ፣ ወይ ጠዋት ወይ ማታ ጥሩምባ እየነፋ ቆቀሻሻ አውጡ የሚሉ እናቶችን፣ ወጣቶችን በየሰፈሩ እናያለን፡፡
ነዋሪው፣ ሆቴሉ፣ ሆስፒታሉ፣ ሬስቶራንቱ ሌላ ሌላውም ያመነጨውን ቆሻሻ ለእነዚህ ቆሻሻ ሰብሳቢዎች ያስረክባል፡፡
ላመነጨው ቆሻሻ ከውሃ ቢል ጋር ክፍያ ይፈፅማል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3