Search
በኢትዮጵያ ሴቶች በዘመናዊ መንገድ ለወር አበባ መቀበያ የተሰናዳውን ሞዴስ የሚጠቀሙት 30 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ ሴቶች በዘመናዊ መንገድ ለወር አበባ መቀበያ የተሰናዳውን ሞዴስ የሚጠቀሙት 30 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ ሴቶች በዘመናዊ መንገድ ለወር አበባ መቀበያ የተሰናዳውን ሞዴስ የሚጠቀሙት 30 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 16 2017
በኢትዮጵያ ሴቶች በዘመናዊ መንገድ ለወር አበባ መቀበያ የተሰናዳውን ሞዴስ የሚጠቀሙት 30 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
የወር አበባ መቀበያ ሞዴስ ባለማግኘታቸው ምክንያት ሴት ተማሪዎች በዓመት እስከ 40 ቀን ያህል ከትምህርት ገበታቸው እንደሚቀሩም ተነግሯል፡፡
በዚህም ምክንያት ትምህርታቸውን ከናካቴው የሚያቋርጡም እንዳሉ የተነገረ ሲሆን ችግሩ ደግሞ በተለይ በገጠር አካባቢ የከፋ መሆኑን ጥናቱ ይጠቁማል፡፡
በከተሞች ላይ ቢሆንም የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ ዋጋው ከ70 እስከ 200 ብር በላይ መሸጡ እና የማህበረሰቡን ኑሮ ያላማከለ በመሆኑ ሴቶች ሲቸገሩ፣ ከትምህርት ገበታቸው ሲስተጓጎሉ እና ሌሎች ችግሮች ሲደርሱባቸው እናያለን።
ከ10 ሴቶች ውስጥ አንዱ በወር አበባ ምክንያት ከትምህርት ገበታዋ የምትቀር መሆኑ የተነገረ ሲሆን 62.4 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ደግሞ በወር አበባ ወቅት አሮጌ ጨርቅ የሚጠቀሙ ናቸው መባሉን ሰምተናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3