Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''አካል ጉዳተኞችን በሚመለከት የሚሰጡ የተሳሳተ ግምቶች በተለይ ሴት አካል ጉዳተኞች ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡ አድርጓል''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:33
0
ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:35
20
በኢትዮጵያ 5,600 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው በስራ ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:37
4
የሰላም እጦት ኢትዮጵያን በቆዳው ዘርፍ ማግኘት የሚገባትን ያህል ገቢ እንዳታገኝ አድርጓታል ሲል የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:06
10
''በትግራይ ክልል ይደረጋል ተብሎ የታሰበው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ ለምን ዘገየ?'' የህዝብ እንደራሴዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:16
3
''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል'' የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:52
1
በየጊዜው የሚለዋወጡ ህጎች ኢንቨስት ለሚያደርጉ ችግር ሆኖ ቀጥሏል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:54
11
በኢትዮጵያ በየዓመቱ በኤችአይቪ ከሚያዙ ሰዎች መካከል የአፍላ ወጣት ሴቶች ቁጥር ከፍተኛ ሆኗል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:54
5
የጣዕም፣ የቀለም እና የዋጋ ልዩነታቸው ታዲያ ከየት መጣ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:38
14
ተቋማት ተወዳዳሪ እና ተፈላጊ እንዲሆኑ ለማስቻል ተቋማትን የሚመዝንበትን ሞዴል እየከለሰ መሆኑን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:41
የአፈርን ለምነትና ጤናማነት በመጨመር የተሻለ ምርት እንዲገኝ የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች ስራ ላይ እየዋሉ ነው ተባለ ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:55
2
የካቲት 11/2018 መንግስት የዘይት ፍላጎትን ሀገር ውስጥ ለሟሟላት በሚል በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ለባለሃብቶች እንዲቀርብ ማድረጉ ይታሰዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:09
ሰራተኛ ቀጥረው የሚያስጠብቁ የግል ኤጅንሲዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:17
9
የጤና አገልግሎት መስጫ ባልተስፋፋቸው ቦታዎች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት በሚፈለገው ልክ እየተተገበረ አይደለም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:45
7
የትምህርት ስርዓት በቴክኖሎጂ የሚያግዙ (EdTech) ስራ ፈጣሪዎች ያመጧቸው መፍትሔዎች ውጤት እያመጡ መሆኑ ተሰማ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:24
0
በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች በቀጠለ የሰላም እጦት ምክንያት የትምህርት ሥርዓቱ ጫና ውስጥ ወድቋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:43
1
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ካደረገባቸው ጉዳዮች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
6:22
22
ኢትዮጵያ በቅርብ ርቀት ያሉ የገልፍ ሃገራት ቱሪስቶችን ለመሳብ ምን መስራት አለባት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:50
4
መቆያ - የጋዳፊ ቤተሰቦች የት ደረሱ? በእሸቴ አሰፋ - የካቲት 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
28:37
10
ትዝታ ዘ አራዳ - የጥቁር ታሪክ ወር /ክፍል 2 - የካቲት 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
24:06
2
Next
5
5
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net