Search
''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል'' የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል'' የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል'' የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 12/2018
በተሻለ ሁኔታ ተገንብቶ ትኖሩበታላችሁ በሚል ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል ሲሉ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ወረዳው በበኩሉ ቤቱ የሚገነባው ከለጋሾች በመሆኑ በተባለው ጊዜ ግንባታው ለማጠናቀቅ መቸገሩን ነግሮናል፡፡
ከ12 በላይ የሚሆኑ አባወራዎች በወቅቱ ወረዳው ቤታቸውን ሲያፈርስ የተሻለ ቤት ገንብቶ በተቀመጠ የሶስት ወር ጊዜ ለማስረከብ ቃል እንደገባቸው ተናግረዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8