Search
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ካደረገባቸው ጉዳዮች by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ካደረገባቸው ጉዳዮች
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ካደረገባቸው ጉዳዮች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 9/2018
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ካደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የፎርዋርድ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ ማካሄድ እንዲችሉ መፍቀዱ ነው፡፡
ይህ ማለት አንድ ነጋዴ አንድ ሺህ ዶላር የሚያወጣ ሰሊጥ ወደ አረብ ሀገር ቢልክ ከባንኮች ጋር የላከው ሰሊጥ ገበያ ላይ ተሽጦ የሚመጣው የውጪ ምንዛሪ ከወዲሁ ባንኩ የሚገዛበትን ዋጋ መዋዋል ይችላል፡፡
ይህ ሲያደርግ ውል የተስማሙበት ጊዜ እና ሰሊጡ የተሸጠበት ወቅት ያለው የውጪ ምንዛሪ ዋጋ ከፍና ዝቅ ማለት የሚፈጥረውን ስጋት ከወዲሁ ለማስቀረት ይረዳል ተብሏል፡፡
አቶ ጥላሁን ግርማ የፋይናንስ ኢኮኖሚ እና የኢንቨስትመንት አማካሪ ናቸው፡፡ የፎርዋርድ የውጪ ምንዛሪ ግብይት በፅሁፍ የተፈቀደ ነገር እስካሁን አልተመለከትሁም ይላሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8