Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በመጪው ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ይከናወናል ተብሎ የሚጠበቀው ሰባተኛው አጠቃላይ ምርጫ ትልቁ የሀገሪቱ ስራ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:13
20
የካቲት 6/2018 - ታክሞ መዳን በማይችል ህመም የሚያዙ ከህመምና ስቃይ ነፃ ሆነው ቀሪ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉበት ማዕከል ተገነባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:09
የአለም አቀፍ ለጋሾች ድጋፍ መቋረጥ ተከትሎ ተፈጥሮ የነበረውን የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት የግብዓት እጥረት በዚህ ዓመት ሙሉ ለሙሉ ሟሟላቱን የጤና ሚኒስቴር ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:23
የካቲት 6/2018 በኢትዮጵያ ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ ግብዓቶች በውስጣቸው የሚፈለጉ ንጥረ ነገሮች የተሟላ እንዲሆኑ በወጣው አስገዳጅ ህግ እንደ ጨውና ዱ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:13
የካቲት 6/2018 - ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የስጋ ምርት 62 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ስጋ አምራችና ላኪዎች ማህበር ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:53
የካቲት 6/2018 በተለይ በየመንገዱ የሚደረጉ የሀይማኖት ስብከቶች ፣ ከየሀይማኖቱ ተቋማት ውጪ ጎልተው የሚሰሙ የሀይማኖት ትምህርቶች፣ መፍትሄ እንዲሰጣቸው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:03
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የፍቺ ቁጥር ለመቀነስ ፣ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት ሳይዝ ማንም ሰው ወደ ጋብቻ እንዳይገባ የሚያደርግ አሰራር ሊጀምር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:15
ሸገር ሼልፍ - የካቲት 6፣2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
57:50
6
ሸገር ማለዳ - የካቲት 6፣2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
23:11
2
ኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት አቅሟን የበለጠ ለማሳደግ ተጨማሪ ስድስት መርከቦችን ልትገዛ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:54
ኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት አቅሟን የበለጠ ለማሳደግ ተጨማሪ ስድስት መርከቦችን ልትገዛ ነው - የካቲት 5፣2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:54
የካቲት 5/2018 ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ መመሪያ ላይ በ19 ጉዳዮች ላይ ማሻሻያዎች ማድረጉን የካቲት 4 ይፋ አድርጎ ነበር!
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:33
የካቲት 6/2018 ለግብርና ስራ የሚያገለግሉ በሶላር የሚሰሩ የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር ዋጋ ውድ በመሆኑ ገበሬው በቀላሉ ለመግዛት እየተቸገረ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:53
የካቲት 4/2018 - ከእንስሳት አጥንት የአፈር ማዳበሪያ ማምረቱን እና ማዳበሪያው ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን የጅማ ዩኒቨርስቲ ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:04
የካቲት 4 /2018 - 48ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ በህብረቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ተጀምሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:45
ሸገር ማለዳ - የካቲት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
134:29
9
የካቲት 3/2018 የኢትዮዽያ አየር መንገድ የአሜሪካ መንግስት ከቪዛ እና ከጉዞ ገደብ ጋር በሚያወጣው ደንብ እና መመርያ ምክንያት፤ በረራዎችን እየቀነስኩ ነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:54
በበልግ ወራት በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖረው ፀሃያማ የአየር ሁኔታ በቆዳ ላይ የሚታዩ እና ሌሎች በሽታዎችን ሊያስከትል ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:42
በከተሞች የመሬት አቅርቦት ላይ የሚታየውን እጥረት ለማቃለል መሬት በሊዝ ጨረታና በክልል ካቢኔ አባላት ውሳኔ በምደባ እንዲተላለፍ እየተደረገ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
6:02
የካቲት 3/2018 - ኢትዮጵያ ዘመናዊው ትምህርት ወደ ሀገር ውስጥ ስታስገባ ዋነኛው ትኩረት ሀገር በቀሉን እውቀት ከውጪው ጋር አስማምቶ ለማስቀጠል ቢሆንም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:38
Next
24
9
7
8
6
52
2
3
24
12
45
23
2
3
15
7