Search
''አካል ጉዳተኞችን በሚመለከት የሚሰጡ የተሳሳተ ግምቶች በተለይ ሴት አካል ጉዳተኞች ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡ አድርጓል'' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''አካል ጉዳተኞችን በሚመለከት የሚሰጡ የተሳሳተ ግምቶች በተለይ ሴት አካል ጉዳተኞች ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡ አድርጓል''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''አካል ጉዳተኞችን በሚመለከት የሚሰጡ የተሳሳተ ግምቶች በተለይ ሴት አካል ጉዳተኞች ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡ አድርጓል''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 13/2018
አካል ጉዳተኞችን በሚመለከት በማህበረሰቡ በኩል የሚሰጡ የተሳሳተ ግምቶች በተለይ ሴት አካል ጉዳተኞች ወደ ሃላፊነት እንዳይመጡ አድርጓል ተባለ።
ይህን ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች ናቸው።
ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አካል ጉዳተኞችን ወደ አመራርነት ቦታ እንዲመጡ ፣ ውሳኔ ሰጪም እንዲሆኑ፣ በመጪው ምርጫ እራሳቸውንም እንዲወክሉ እያደረግን ነው ብለዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8