Search
በኢትዮጵያ 5,600 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው በስራ ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ 5,600 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው በስራ ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ 5,600 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው በስራ ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 13/2018
በኢትዮጵያ 5 ሺህ 600 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው በስራ ላይ መሆናቸው ተነገረ፡፡
ከዛሬ 40 አመት በፊት የ1977ቱን ድርቅ ተከትሎ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ኬር ኢትዮጵያ ከነዚህ ድርጅቶች ውስጥ አንደኛው ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ከጀመርኩ 40 አመት ሆኖኛል ብሏል፡፡
ትናንት በሸራተን ሆቴል በተሰናዳ ዝግጅትም ይህንኑ የ40 ዓመት የስራ ጉዞውን አስቧል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8