Search
ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 13/2018
ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ የሚመደብለት ነዳጅ ለዝርፊያ እንዳይጋለጥ ሌብነትም ለማስቀረት አዲስ የስርጭት ሥርዓት መዘርጋቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
ለመሆኑ ይህ ሥርዓት በተለይ በስፋት ኢንቨስት ያደረጉትን ግለሰቦች እንዳይጎዳስ ምን ያህል የተጠና ነው?
ባለስልጣኑስ ከዚህ መአዘን ያለው ልምድ እና ከለውጡ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችል ነዳጅ እጥረት እንዳይኖር ምን ያህል የቤት ስራውን አጠናቋል፡፡
በተለይ በየማደያው ፤ በየግዜው እና በየደረጃው ሰፋ ያለ ኢንቨስትመንት ያደረጉ ድርጅቶች የስርጭት መጠኑ ምን ያህል ተጠንቶላቸዋል?
በዚህ ጉዳይ ፤ የነዳጅ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶር ደስታው መኮንን ጠይቀናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8