Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የ10 እና 5 ብር ኖቶችን ልክ እንደ ሳንቲሞች ሁሉ የዋጋ ንረት እየበላቸው፣ ከገበያም እየወጡ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:18
14
በንግድ ስራ መሰማራት ለሚፈልጉ ሰዎች ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:19
10
የቤት ሰራተኞችን በተመለከተ ግልፅ የሆነ ህግ ባለመበጀቱ መብታቸዉን ለማስከበር አስቸጋሪ እንዳደረገዉም አንድ ጥናት አመላከተ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:04
2
ፌስታል ከተከለከለ በኋላ ለእቃ መያዣነት እየተጠቀምንባቸው ያሉ ተተኪ ተብለው እየቀረቡ ያሉ ከረጢቶች ብዙ ጥያቄዎች እየተነሱባቸው ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
7:25
0
ዳያስፖራ ራዲዬ - የካቲት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
49:05
3
ዳያስፖራ ራድዬ - የካቲት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
52:09
0
የየካቲት 12 መታሰቢያ ሐውልት እና ከባቢው የካቲት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
51:03
2
547 - የካቲት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
49:36
0
የአካቶ ትምህርት ዘርፉ ከሚጠይቀው ሰፊ ፋይናንስ አቅም እና ካለው የባለሙያ እጥረት አኳያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
6:30
2
ኢትዮጵያን ከሌሎች ሀገሮች ልዩ ከሚያደርጓት ስርዓቶች አንዱ የቡና አፈላል ስርዓቷ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:55
4
በጋምቤላ ክልል ናፍጣ ከገበያው ዋጋ በላይ በሊትር እስከ 280 ብር እየተሸጠ ነው ሲሉ በክልሉ የተሰማሩ ባለሀብቶች ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:43
1
በመገኛኛ ብዙሃን ሴቶችና ህፃናት የሚወከሉበት መንገድ መብቶቻቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚከት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:54
1
በጋምቤላ ክልል ናፍጣ ከገበያው ዋጋ በላይ በሊትር እስከ 280 ብር እየተሸጠ ነው ሲሉ በክልሉ የተሰማሩ ባለሀብቶች ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:43
3
ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:36
8
የኢትዮጵያ ግብርና ለባለመዋዕለ ነዋዮች ሳቢ ያልሆነው ለምንድነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:40
1
በባንኮችና በሌሎችም ዘርፎች እንደተደረገው ለውጭ አየር መንገዶች ዘርፉን የመክፈት ፍላጎት መንግስት ለጊዜው የለውም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:05
5
በ12 ባለሃብቶች ከንጋት ሃይቅ 3.8 ሚሊዮን ኪሎ ግራም አሳ መመረቱ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:44
6
በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የሚነሱበት አከራካሪ ጉዳዮች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:54
18
እጩ ምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምላቸው ከጠየቁት መካከል አምስት ፓርቲዎች ያሉበት ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:03
12
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከዚህ በኋላ ኢንዱስትሪዎች የሚገነባባቸው አካባቢዎች መሰረተ ልማት ለሟሟላት አመቺ ካልሆነ አይገነባም አለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:25
4
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net