Search
በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የሚነሱበት አከራካሪ ጉዳዮች by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የሚነሱበት አከራካሪ ጉዳዮች
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ ህገ መንግስት የሚነሱበት አከራካሪ ጉዳዮች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 14/2018
ህገ መንግስት ይሻሻል ወይስ ባለበት ይሁን፣ በፓርላመንታዊ ስርዓት እንቀጥል ወይስ ፕሬዝዳንታዊውን እንከተል፣ የባንድራ ጉዳይ የምርጫ ሁኔታና ሌሎችም መሰል ሃሳቦች ብዙ ጊዜ የፖለቲካ ሰዎች የሚከራከሩባቸው ጉዳዮች ናቸው።
ህገ መንግስት ሙሉ ለሙሉ መለወጥ አለበት እና ፈጽሞ መነካት የለበትም የሚሉ የተራራቁ ሃሳቦች እንዳሉ በተለያየ ጊዜ ሰምተናል።
ነገር ግን መለወጥ አለበት የሚሉ ወገኖችም ቢሆኑ የትኞቹ በሚለው ላይ ሰፋ ያለ ልዩነት እንዳላቸው ይጠቀሳል።
አቶ ፍሬህይወት ሳሙኤል የቀድሞ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ምርጫ 1997 ተከትሎ በተነሳ ሁከት፣የሁከቱ አጣሪ ኮምሽን ሰብሳቢ ነበሩ።
አቶ ፍሬህይወት በእነዚህ አከራካሪ የህገ መንግስት ጉዳዮች ላይ መፅሐፍ የፃፉ ሲሆን አሁን ያለውን ህገ መንግስት ለማሻሻል በቂ ምክንያቶች እንዳሉ ይጠቅሳሉ።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8