Search
ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 16/2018
በኢትዮጵያ በተለይም ግጭት በሚደጋገምባቸው አካባቢዎች ተማሪዎች ለዓመታት ከትምህርት ውጪ ሆነው ቆይተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ከ7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል፡፡
የፀጥታ ሁኔታ መረጋጋት በታየባቸው ቦታዎችም ቢሆን፤ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ለመመለስ የበዙ ፈተናዎች እንደሚያጋጥሙ ይነገራል፡፡
ከእነዚህም መካከል ተማሪዎቹ 2 እና 3 ዓመታት ከትምህርት ርቀው ሲመለሱ ለድባቴ፣ እድሜዬ ከፍ ብሎ እንዴት ዝቅ ብዬ እማራለሁ በማለት ለስደት፣ ላለዕድሜ ጋብቻ እና ለመሳሰሉት ችግሮች እንደሚዳረጉ ይጠቀሳል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8