Search
በመገኛኛ ብዙሃን ሴቶችና ህፃናት የሚወከሉበት መንገድ መብቶቻቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚከት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በመገኛኛ ብዙሃን ሴቶችና ህፃናት የሚወከሉበት መንገድ መብቶቻቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚከት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በመገኛኛ ብዙሃን ሴቶችና ህፃናት የሚወከሉበት መንገድ መብቶቻቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚከት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የካቲት 17/2018
በመገኛኛ ብዙሃን ሴቶችና ህፃናት የሚወከሉበት መንገድ መብቶቻቸውን ጥያቄ ውስጥ የሚከት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም ባደረኩት ክትትል ትኩረት የሚያስፈልጋቸውና አብዛኛውን የማህበረሰብ ክፍል የሚይዙት የሴቶችና ህፃናት መብት አጠባበቅ ላይ መሻሻሎች ቢኖሩም በተለይ በመገናኛ ብዙሃን ሲቀርቡ በሚገባቸውን ልክ ይወከላሉ ወይ? የሚለው ጉዳይ ላይ ብዙ ክፍተቶችን ተመልክተናል ብሎናል፡፡
የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በእለት ተእለት ስራቸው መብቶቻቸውን ላለመጣስ የሴቶችና ህፃናት መብቶችን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆችንና ድንጋጌዎችን እየፈተሹ መስራት ላይ ችግሮች አሉ ያሉን በኮሚሽኑ የሴቶችና ህፃናት የስራ ክፍል ዳይሬክተር የሆኑን ወ/ሮ ሰላማዊት ግርማይ ናቸው፡፡
በተለያዩ ዘገባዎች ስለ ሴቷ በአብዛኛው ሽፋን የሚሰጠው በማህበረሰቡ ዘንድ እንድትገለጽ በሚፈለግበት መንገድ እንጂ እንደ አንድ ሰው መብቷን በሚያስጠብቅ መልኩ አይደለም ይላሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:17
8