Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ለከተማ ለኢንዱስትሪ እርሻና ለሌሎች የሚውሉትን መሬቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
6:21
8
ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው የቅጥር ኤጀንሲዎች መካከል 21ዱ መታገዳቸው ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:30
መድኃኒቶችን በአግባቡ አለመጠቀም፤ ዜጎች ወጪ አውጥተው ታክመውም እንዳይድኑ አንዱ ምክንያት እየሆነ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:09
3
1.5 ቢሊዮን ብር ከግብር ለመሰብሰብ መታቀዱስ ምን ያህል ያስኬዳል ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:25
28
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ግብአትን ጨምሮ የተለያዩ ችግሮች እንደተፈቱላቸው ተነግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
4:27
3
በወር አበባ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ከስራቸው የሚስተጓጎሉ ሴቶች ቁጥር ከፍተኛ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4mo ago
5:55
Nigeeeeeeeeeee
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
2:31
7
Faaaaaaaaaaaaa
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:35
4
Fikiruuuuuuuu
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:21
6
Mmmmmmmma
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:05
1
ከታክስ ገቢ ወደ 1.5 ትሪሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱ በዜጎች ላይ ጫና ይፈጥራል የሚል ትችት ከፓርላማ አባል ቀረበበት፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:58
24
ከተረፈ ምርቶች ፣ አገልግሎቶቻቸውን ከጨረሱ ባትሪዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:54
6
የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት፣በሳምንት ሁለቴ የሚሰጠውን የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ ሶስት ማሳደጉን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:54
22
በትግራይ ክልል እስካሁን ድረስ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መስጠት አልተጀመረም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:54
1
በአበባ እርሻዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች አካባቢን ለብክለት በዛ የሚሰሩ ሰራተኞችንም ለጤና እክል የሚዳርጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:35
ርግበ ገብረ-ሐዋሪያ የተባበሩት መንግስታት የአካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት ኮሚቴ አባል ሆነው ተመረጡ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:49
18
የታክስ አስተዳደር አዋጅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:15
26
የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:39
2
ከተሰቀለ የማይወርደው የሸቀጦች ዋጋ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:23
11
ወጣቶች ከሱሰኝነት ለመጠበቅ የሚከወኑ ስራዎች ቢኖሩም ከማገገሚያ ከወጡ በኋላ መልሰው ችግር ውስጥ የሚገቡት ቁጥር ከፍተኛ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:28
0
Next
14
4
1