Search
በአበባ እርሻዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች አካባቢን ለብክለት በዛ የሚሰሩ ሰራተኞችንም ለጤና እክል የሚዳርጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአበባ እርሻዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች አካባቢን ለብክለት በዛ የሚሰሩ ሰራተኞችንም ለጤና እክል የሚዳርጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአበባ እርሻዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች አካባቢን ለብክለት በዛ የሚሰሩ ሰራተኞችንም ለጤና እክል የሚዳርጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 3/2018
በአበባ እርሻዎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ጸረ ተባይ ኬሚካሎች አካባቢን ለብክለት በዛ የሚሰሩ ሰራተኞችንም ለጤና እክል የሚዳርጉ መሆናቸው ይነገራል፡፡
የኬሚካል ርጭቱን ለማቆም ይረዳ ዘንድ በእርሻው የሚከሰቱ ጎጂ ነፍሳትን ተመግበው የሚያስወግዱ ጎጂ ያልሆኑ ነፍሳትን እዚሁ በሀገር ቤት ማራባት ተችሏል ተብሏል፡፡
ቆቃ የሚገኝ አንድ የአበባ እርሻ ልማት ድርጅት እነዚህን ጠቃሚ የሆኑ ነብሳት እዚሁ በማራባት የውጭ ምንዛሪን ማስቀረት እና በጉዞ መዘግየት ይደርስ የነበረውን ተፅዕኖ መቀነስ መቻሉ ተጠቅሷል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ዶላር በስንት ብር ይሸጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
4:48
32
በዓመት ከ50 ሺህ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደምብ ስራ ላይ ዋለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
3:57
15
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ አስተዋጽኦው ከፍ ያለ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
5:58
13
ግብፅ በፈጠረችው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ ለተስተጓጎሉባት ፕሮጀክቶች ግብጽን ካሣ የሚይጠይቅ ኮሚቴ ባቋቋመች ወራት ልዩነት ግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:45
11
በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች አይ ቪ የስርጭት መጠን ከአንድ በመቶ በታች ሆኗል ቢባልም በተለይም ግን የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠን እየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:44
15