Search
ከተሰቀለ የማይወርደው የሸቀጦች ዋጋ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከተሰቀለ የማይወርደው የሸቀጦች ዋጋ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከተሰቀለ የማይወርደው የሸቀጦች ዋጋ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 2/2018
ኢትዮጵያ ነፃ የንግድ ስርዓትን ወይንም ነፃ ገበያን መከተሏን ተከትሎ ነጋዴው በሸማቹ ላይ የተጋነና ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ሲያደርግ ይታያል፡፡
ምንም እንኳን በመንግስት በኩል ገበያውን ለማረጋጋት የእሁድ ገበያን ጨምሮ ነጋዴዎች የሸቀጦችን የዋጋ ዝርዝር እንዲለጥፉ ሸማቹም ከተለጠፈው ዋጋ በላይ ጨምሮ እንዳይገዛ የክትትል ስራዎችን እያደረግሁ ነው ቢልም የሸቀጦችም ሆነ የምርቶች ዋጋ ሲጨምር እንጂ ባለበት ሲቆም አይታይም፡፡
የዕቃዎችም ሆነ የምግቦች፣ የመጠጦች ዋጋ ከቀን ወደ ቀን ከወር ወር ከፍተኛ የሆነ ልዩነት አላቸው፡፡
ይህ ለምን ሆነ? ተብሎ ሲጠየቅ ዶላር ጨመረ የነዳጅ ዋጋ ጨምሯል የነጋዴው መልስ ነው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ዶላር በስንት ብር ይሸጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
4:48
32
በዓመት ከ50 ሺህ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደምብ ስራ ላይ ዋለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
3:57
15
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ አስተዋጽኦው ከፍ ያለ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
5:58
13
ግብፅ በፈጠረችው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ ለተስተጓጎሉባት ፕሮጀክቶች ግብጽን ካሣ የሚይጠይቅ ኮሚቴ ባቋቋመች ወራት ልዩነት ግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:45
11
በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች አይ ቪ የስርጭት መጠን ከአንድ በመቶ በታች ሆኗል ቢባልም በተለይም ግን የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠን እየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:44
15