Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
Hfnhjtfaaaaaaaaaaaaaa
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:57
5
Jhk
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:18
6
ኤልኒኖ ሊከሰት ይችላል ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
6:15
20
ኮሜርሻል ኖሚኒስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:35
9
ዛሬ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በቀረበው የታክስ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:56
51
በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈው የትምህርት ዘመን ምን መፍትሔ ተበጅተውለት ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
6:07
12
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የምሰጠው የአየር ትንበያ ትክክለኛነት እስከ 90 በመቶ እየደረሰ ነው አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:19
21
የት/ት ጉዳይ ግድ ብሎናል ያሉ 4 ድርጅቶች ተናባቢ የዲጂታል የትምህርት ስነ ምህዳር ይዘው መምጣታቸውን ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:25
30
የእዳ ሽግሽግ ድርድሩ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ አለመጠናቀቁ ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ምን መሳይ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:57
40
ተቋማት በየዓመቱ ከሚያገኙት ትርፍ፤ ምን ያህሉን ለሰራተኞቻቸው ያከፋፍላሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:21
28
የ12ተኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን ሙሉ ለሙሉ ለመስጠት የግብአት እጥረት እንደገጠማቸው ያነጋገርናቸው ክልሎች ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:20
5
ኢትዮጵያ ግን የምግብ ችግር ቢኖርባትም፤ ካመረተችው ግማሽ ያክሉን እየደፋች ቀጥላለች።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
6:45
55
የቅድመ ምርጫ አውዱን እየገመገመ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲፈቱ ከምርጫ ቦርድ እና ከሚመለከታቸው ጋር ለመነጋገር ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጀቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:54
“የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና” በኢትዮጵያ ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:10
5
የአፍሪካ ቀን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
3:58
4
ሆቴሎቹ እንዳሉት ለአስተናጋጆቹ ስለ ማከፋፈላቸውስ እንዴት ይረጋገጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:23
16
ከአንድ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያን በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በተለያዩ ስራዎች ተሰማርተው እንደሚገኙ ይነገራል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
5:08
12
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር ከሌሎች አገራት አንፃር ሲታይ ከፍተኛ፣ መካከለኛ ወይስ ዝቅተኛ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
6:21
14
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ስደተኞችን ኑሮ ለማሻሻል እና ተቀባይ ማህበረሰብን ይጠቅማል የተባለ የግብርና መስኖ ፕሮጀክት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:41
8
ኤም ኤስ አይ ኢትዮጵያ (MSI) ከፍተኛ ቁጥር የነበረውን የእናቶችና ጨቅላ ህፃናት ሞት እንዲቀንስ ከፍተኛ አስተዋፆ ማድረጉን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
6:01
17
Next
2
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net