Search
የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 2/2018
በኢትዮጵያ ካለፉት ዓመታት አንጻር የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እየተሻሻለ ቢመጣም አሁንም በንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ምክንያት ጤናቸው የሚጎዳ ለማህበራዊ ቀውስ የሚደረጉ ሰዎች አሉ ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በጎርጎሮሳዊው 2030 የንጹህ መጠጥ ዉሃና የሳኒቴሽን አገልግሎትን ለማዳረስ ቃል የገባች ቢሆንም አሁን ከተሠራው አንፃር ብዙ የሚቀሩ ጉዳዮች መኖራቸው ተነግሯል፡፡
አቶ ሰልፊሶ ኪታቦ በኔዘርላንድስ መንግስት በሚደገፍና ኢኖቬሽን ኤንድ ግሮውዝ አፍሪካ በተባለ አለም አቀፍ ተቋም ዳይሬክተር ናቸው፤ እርሳቸው እንደሚሉት የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉዳይ አሁንም በኢትዮጵያ ትልቁ ፈተና ነው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ዶላር በስንት ብር ይሸጣል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
4:48
32
በዓመት ከ50 ሺህ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደምብ ስራ ላይ ዋለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
3:57
15
ግብርና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ አስተዋጽኦው ከፍ ያለ ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
5:58
13
ግብፅ በፈጠረችው ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ያልሆነ ተፅዕኖ ምክንያት ኢትዮጵያ ለተስተጓጎሉባት ፕሮጀክቶች ግብጽን ካሣ የሚይጠይቅ ኮሚቴ ባቋቋመች ወራት ልዩነት ግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:45
11
በአገር አቀፍ ደረጃ የኤች አይ ቪ የስርጭት መጠን ከአንድ በመቶ በታች ሆኗል ቢባልም በተለይም ግን የወጣቶችና የአፍላ ወጣቶች በኤች አይ ቪ የመያዝ መጠን እየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:44
15