Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከዓመታተት በፊት ሜጋ ፕሮጀክት ተብሎ የተጀመረው የማዳበሪያ ፋብሪካ ጉዳይ የት ደረሰ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:47
61
ሸገር ሼልፍ - መጋቢት 12፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
75:25
2
የካንሰር ህመም ከጤና ችግርነቱ ባለፈ ለህክምና በሚጠይቀው ወጪ እና ረዘም ያለ ጊዜ ምክንያት የዜጎችን ኪስ እየፈተነ የሀገርንም ኢኮኖሚ ይጎዳል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:34
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 12፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:09
2
እየወጡ ያሉ አዋጆች የየዘርፉ ባለሞያዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻዎችን ሀሳብ እና ሞያዊ አስተያየት ያካተቱ ናቸው ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:12
ኢትዮጵያ ወገቧን ታጥቃ ወደ ሀገር የምታስገባው ነዳጅ አሁንም በጥቁር ገበያ እየተፈተነ መሆኑ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:11
25
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 11፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:02
3
የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቀነስ በተከወኑ ስራዎች የመጣው ለውጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወደኋላ መመለሱ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:33
12
ለተግባር ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሶችንና ክፍሎችን ለማሟላት የተጀመሩ ስራዎች ምን ላይ ደረሱ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:02
2
እርዳታን ለማይመለከተው ሰው ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረገ ግለሰብ እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጣ የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:19
የዓለም ቋንቋ - መጋቢት 10 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
79:53
3
አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ላይ አለበት እየተባለ የሚቀርብበትን ትችት ለመፍታት እየሰራ እንዳለ ኢሰመኮ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
14
የጥበብ መንገድ - መጋቢት 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
113:51
3
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 10 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:23
1
የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ብሄራዊ የሚዲያ ሽልማት ለመስጠት የሚያስችለውን ጥናት ይፋ አድርጎ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:36
9
የምሽት ወሬዎች - መጋቢት 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:59
0
ከቤት እስከ ከተማ - መጋቢት 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:08
0
547 - መጋቢት 9 2017 - በሰው የመነገድ እና በህገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀሎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
47:32
42
የትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በ7 ወራት ውስጥ ብቻ ለክልሉ ሰራዊት 8 ቢሊዮን ብር አውጥቻለሁ አሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:32
199
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ስራ መጀመሩን ተከትሎ ከቡና ላኪዎችና ከሚመለከታቸው ጥያቄ ቀረበበት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:02
55
Next
11
12
5